ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ አዲስ ሲም ካርድ መሸጡን የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም አጠቃላይ ደንበኞቹም 80 ሚሊዮን ደርሰውልኛል ብሏል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በተቋሙ የስድስት ...