የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የብረት እና የአሉሚኒየም ምርቶች ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ ጥለዋል። ይህን ታሪፍ ተከትሎ ወደ አሜሪካ ብረታ ብረት የሚያስገቡ ነጋዴዎች ላይ ጫና የሚበረታ ሲሆን፣ የካናዳ ፖለቲከኞች የትራምፕ ውሳኔ ሁኔታዎችን ያወሳስባል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ...
በጃፓን የገንዘብ ሚኒስቴር ውስጥ የሚሠራ አንድ ሠራተኛ ከጓደኞቹ ጋር 'አንድ-ሁለት' ለማለት መሸታ ቤት በወጣበት ምሽት አንድ ወሳኝ ሰነድ ከእጁ በመጥፋቱ መሥሪያ ቤቱ ይቅርታ ጠየቀ። ስሙ በውል ...